Search This Blog

Wednesday, December 10, 2014

ልማታዊ ሙስና?

ለአንድ ካሬ ሜትር መሬት 305 ሺሕ ብር
ባለፈው ዓርብ በተከፈተው የመሬት ሊዝ ጨረታ በአንድ ካሬ ሜትር 305 ሺሕ ብር ቀረበ፡፡ ይህ ዋጋ በከተማው ታሪክ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ የሊዝ ጨረታን የወቅቱ አነጋጋሪ ክስተት አድርጓል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መርካቶ በርበሬ አካባቢ 449 ካሬ ሜትር ቦታ ለጨረታ ቀርቧል፡፡ በካሬ ሜትር የቀረበው ገንዘብ ሲሰላ ይህ አነስተኛ ቦታ 136.9 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ሆኗል፡፡ 20 በመቶ ብቻ የተከፈለበት ይህ መሬት ከነወለዱ እስከ 300 ሚሊዮን ብር በ30 ዓመት ሊደርስ እንደሚችል ባለሙያዎቹ ገልጸዋል፡፡ ይህ ክስተት ለአዲስ አበባ ሊዝ ሥሪት ባለሙያዎች እንዲሁም በጨረታው ለታደሙ ባለሀብቶች የቀረበው ዋጋ ብዥታን ፈጥሯል፡፡ በጨረታው ላይ ሁለተኛ ሆኖ የቀረበው ዋጋም ከዚህ ቀደም ቀርቦ የማያውቅ ሲሆን፣ የቀረበውም በካሬ ሜትር 288 ሺሕ ከ90 ሳንቲም ነው፡፡ “በአዲስ አበባ የሊዝ ዋጋ ላይ ቆም ተብሎ ካልታሰበ አደገኛ ውጤት ሊኖረው ይችላል፤” ሲሉ የአዲስ አበባ አስተዳደር የሊዝ ባለሙያ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
መርካቶ በርበሬ ተራ ለሚገኘው ለዚህ 449 ካሬ ሜትር ቦታ በካሬ ሜትር 305 ሺሕ ብር ያቀረበው ዝዋይ ኢንተርናሽናል የተባለ ኩባንያ ነው፡፡ ይህ ኩባንያ ቀደም ሲል ከዚህ ቦታ አጠገብ መሬት በሊዝ ገዝቶ የንግድ ማዕከል ያቋቋመ እንደሆነ ታውቋል፡፡
ለዚሁ ቦታ በካሬ ሜትር 288 ሺሕ ከ90 ሳንቲም ያቀረበው ደግሞ ኤንኤስኤ የተባለ ኩባንያ ነው፡፡ ይህ ኩባንያም ቦታውን ማሸነፍ ባይችልም ያቀረበው ገንዘብ ግን በከተማው ታሪክ ቀርቦ የማያውቅ ነው፡፡ በከተማው ታሪክ ክብረ ወሰን ሆኖ የቆየው ከወራት በፊት በስምንተኛው ዙር ሊዝ ጨረታ ቦሌ አካባቢ ከኤድናሞል ወረድ ብሎ የሚገኝ ቦታ ነበር፡፡ ቦታው 158 ካሬ ሜትር ስፋት ሲኖረው፣ ለዚህ ቦታ በካሬ ሜትር 65 ሺሕ ብር ያቀረበው ኤስኤንአይ ትሬዲንግ ነው፡፡
በ11ኛው ሊዝ ጨረታ በካሬ ሜትር የቀረበው 305 ሺሕ ብር ክብረ ወሰን ሆኖ ተመዝግቦ ከነበረው 65,000 ብር በ4,692 በመቶ ብልጫ አለው፡፡ በርካታ የመሬት ሥሪት ባለሙያዎች ይህ ዋጋ ምናልባት ለዓመታት ክብረ ወሰን ሆኖ ይቆያል የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸው፣ ነገር ግን በከተማው የሚገኙ አንዳንድ ነጋዴዎች የሚወስዱትን አደጋ መገመት የሚያስቸግር በመሆኑ በቅርቡ አይሻሻልም ማለት አይቻልም ብለዋል፡፡ ነገር ግን እነዚህ ባለሙያዎች እንደሚሉት ይህ ገንዘብ በማንኛውም መመዘኛ ጤነኛ ኢኮኖሚያዊ አካሄድ አይደለም ካሉ በኋላ፣ ሁኔታው ቆም ተብሎ ሊታሰብበት የሚገባ ነው ይላሉ፡፡
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ለጨረታ የቀረበው ይህ ቦታ ብቻ ነው፡፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ ላይ ደግሞ 57 ቦታዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ የወጡ ሁለት ቦታዎች ከፍተኛ ዋጋ ቀርቦላቸዋል፡፡
በዚህ ቦታ ለወጣ 400 ካሬ ሜትር ቦታ ቤተልሔም ብርሃን የተባሉ ባለሀብት፣ በካሬ ሜትር 55,244 ብር አቅርበዋል፡፡ ወ/ሮ መኪያ የተባሉ ባለሀብት ደግሞ ለ403 ካሬ ሜትር ቦታ በካሬ ሜትር 51,111 ብር አቅርበዋል፡፡
ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ሁለት ቦታዎች ለጨረታ የቀረቡ ሲሆን፣ 12,000 እና 15,000 በካሬ ሜትር ቀርቦላቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ቦሌ ክፍለ ከተማ በብዛት ኮንዶሚኒየም ቤቶች እየተገነቡበት ባለው ቀጠና በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሠራተኞቹ መኖሪያ ቤት እየገነባ ባለበት አካባቢ 52 ቦታዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ አብዛኛዎቹ ቦታዎች እስከ 15,000 ብር የቀረበላቸው ሲሆን፣ ራሕማ ጀማል የተባሉ ባለሀብት በዚህ አካባቢ በካሬ ሜትር 15,221 ብር ሲያቀርቡ ከዚሁ ቦታ አጠገብ ዘገየ ዘመዴ የተባሉ ባለሀብት 2,489 ብር አቅርበዋል፡፡
በዚህ አካባቢ ብዙም ጨረታ ወጥቶ የማያውቅ በመሆኑ የቦታውን ዋጋ ለመስጠት ባለሙያዎች ተቸግረው ነበር፡፡ በሁለቱ ባለሀብቶች መካከልም የቀረበው ዋጋ ልዩነቱ ከዚህ መነሻነት እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ በዚሁ አካባቢ በተነፃፃሪ ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበው አሸናፊ የሆኑ አሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ውብነሽ ሀብቴ በካሬ ሜትር 3,189 ብር፣ አሰፋ ታምሬ በካሬ 2,689 ብር፣ ብርቄ መለስ 1,805 ብር ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ እንዲሁ የዋጋ መነሳት የታየበት ሲሆን፣ በካሬ ሜትር 18,000 ብር ቀርቧል፡፡

Tuesday, December 9, 2014

Qondaalota Wayyaanee Ayyaana Sabaa fi Sab-Lammiin Dahatanii Yuuniversiti Mattuutti Eergaman Irratti Diddaan Cimaa Barattoota Oromoon Irratti Ka’een Arihamanii Mooraa Gadhiisan

Muddee 9, 2014 Mootummaan Wayyaanee EPRDF olola burjaajii maqaa ayyaana Sabaa fi sab-lammoota kabajna jechaa jiru irratti gootootni Qeerroo Oromoo dhabbilee barnoota ol aanoo fi uummatni mormii guddaan dura dhaabbachuun Wayyaanee Abbaa irree haala yaaddeessaa keessa buusan!
Muddee 7/2014 Goototni Qeerroon Oromoo Yuunibarsiitii Mattuu olola Wayyaaneen maqaa ayyaana sabaa fi sablammoota bifa dhoksaa ta’een galgala aduu dhihaan mooraa Yuunibarsiitii Mattuu galma keessatti kabajuuf yaalii akkuma gochaa jirtuun dabbaallootni Wayyaanee akkuma galma keessatti walitti qabamteen goototni Qeerroon barattootni Oromoo dhagaan galma ololtootni Wayyaanee keessatti walitti qabamte reebuun mooraa keessa arii’uun sagantaan ololaa Wayyaanee fashale. Biyya mirgi uummata fi lammiilee biyyatti keessatti sarbama jiru, biyyaa dhiigni uummata Oromoo irratti lola’aa jiru keessatti mirga uummataa kabachifne jechuun tuffii uummata biyyattiif Wayyaaneen qawweetti amanu qabudha, kafaafuu olola sobaa dibbee sobaa Wayyaaneen reebdu dhaabbatne dhaggeffachuu hin qabnu jechuun sagantaa Wayyaanee ifatti fashaleessan. Uummatni magaalaa Mattuu tarkaanfii goototni barattootni Oromoo fudhatan kana kan deeggaranii fi hedduu itti gammaduun kan cina dhaabbatan ta’uu ibsatan.
——————
Maqaa Ayyaana Sabaa fi Sab-Lammiin Kabajuun Alaabaan Mootummaa Wayyaanee (EPRDF) Yuuniversitii Madda Walaabuu Marsee Fannifame Guutummaatti Barattoota Oromoon Buqifamee Darbamuu Gabaasi Qeerroo Addeessa
——————
Gabaasa Qeerroo Yuuniversitii Madda Walaabuu, Muddee 8, 2014
Alaabaan Mootummaa Wayyaanee Kabaja Ayyaana Sabaa fi Sab-Lammii Mooraa Yuuniversitii M/Walaabuu Irratti Kabajamuuf Fannifame, Barattootaan Harcaafame, Mootummaan Wayyaanees Mufachuun Caasaa Isaa Mooraa Keessatti Walgayii Teesisaa Jira!
Muddee 6, 2014, irraa kaasee ayyaana sabaa fi sab-lammii jedhamee biyya keessatti habashootaa fi uummata kibbaan kabajameen mooraawwan barnootaa keessatti sochii Qeerroon taasiseen barattoota biratti hin kabajamiin darbuu isaa kan gabaasneedha, haata’u malee gabaasa har’a Muddee 8, 2014 nu qaqqabe mooraa Yuuniversitii Madda Walaabuu irraa, guyyaa kaleessaa jechuun Muddee 7, mooraa Yuuniversitii Madda Walaabu keessatti ayyaanni kun akka kabajamuuf caasaadhuma mooraa keessaa qabanii fi barattoota habashaan hucuu aadaa fi sirboota garagaraa kan dhageessisanii fi caalmatti ammo guyya har’a kana itti fufuudhaaf alaabaa Wayyaanee mooraa keessatti fannifame hunda mooraa Yuuniversitii kana keessa kan tamsaasan Qeerroo mooraa Yuuniversitii kana irraa gabaasni nu gahee addeessa.

Monday, December 8, 2014

“ከኦሮሚያ አንፃር፤ ከኢሕዴአግ ደርግ ይሻላል” - ዶ/ር መረራ ጉዲና

ዶ/ር መረራ ጉዲና በቅርቡ ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ምርጫ 97 እና ምርጫ 2002 በተመለከተ የራሳቸውን ግምገማ ማስፈራቸው የሚታወቅ ነው። ካሰፈሩት ነጥቦች እና መደምደሚያዎች አንፃር ቀጣዩን ምርጫ 2007 እንዴት ይመለከቱታል? ገዢው ፓርቲ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በተመለከተ ምንስ ይላሉ? የኦሮሞ ሕዝብ ትግልን በተመለከተ ምን ይላሉ? ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የኃይል አሰላፍ አንፃር የኦሮሞን ሕዝብ የፖለቲካ ሂደት እንዴት ይገልጽታል? የቀኝ ኃይሎች የፖለቲካ አካሄድን እንዴት ይረዱታል? እና ሌሎች ተያያዥ ጥያቄዎችን በማንሳት ተወያይተናል። ከዶ/ር መረራ ጉዲና ጋር ባልደረባችን ፋኑኤል ክንፉ ያካሄደው ቃለ-ምልልስ እንደሚከተለው ቀርቧል።
ሰንደቅ፡-የኢትዮጵያን ምርጫ ሂደት “ምርጫ” እና “ቅርጫ” በሚል አባባል ሲገልፁ ይሰማል። ምን ለማለት ፈልገው ነው?
ዶ/ር መረራ፡-በሀገራችን በበዓላት የቅርጫ ሥጋ የመካፈል ባህል አለ። ቅርጫ ሲካፈል ሁሉም እንደ አቅሙ ይወስዳል። ትልቅ ብር የከፈለ ትልቅ ይወስዳል። ትንሽ ብር የከፈለ በከፈለው መጠን ድርሻውን ያነሳል። በኢትዮጵያ ምርጫ ግን አንድ ጎበዝ ሁሉንም ጠቅልሎ ይወስዳል። ይህን የተዛባ ሁኔታ ለመግለጽ ነው፤ ምርጫ እና ቅርጫ በሚል ለመግለጽ የፈለኩት።

ሰንደቅ፡- በመጽሐፍዎ፤ “በአፍሪካ ሀገር የመንግስት ጥያቄ የአቅም ጥያቄ ነው” በማለት ጽፈዋል። ፅንሰ ሃሳቡ ምንድን ነው?
ዶ/ር መረራ፡-አቅም ሲባል፣ ወታደራዊና ድርጅታዊ አቅም ነው። በተለይ ወታደራዊ አቅም። በአፍሪካ ወታደራዊ አቅም እስከሌለህ ድረስ በሕዝብ ድጋፍ ብቻ የመንግስት ስልጣን አታገኝም። ስልጣን ላይ አትወጣም። በተለይ ተቃዋሚ ከሆንክ ከእስር ቤት ወይም ከስደት አታመልጥም።
ሰንደቅ፡- ይህ የእርስዎ መሰረታዊ አስተሳሰብ ከሆነ፣ በ1997 ዓ.ም፣ በ2002 ዓ.ም አሁን ደግሞ በ2007 ዓ.ም ምርጫ መሳተፍ ለምን አስፈለጋችሁ? የፖለቲካ መጫወቻ ክፍት ቦታ እናገኛለን የሚልስ መነሻ እንዴት አገኛችሁ?
ዶ/ር መረራ፡-የምርጫ ፓርቲዎች በመሆናችን በምርጫው ገፍተናል። ወታደራዊ አቅምም ስለሌለን ከምርጫ ውጪ አማራጭ የለንም። ወደ ምርጫ የገባነው በጠቀስኳቸው ምክንያቶች እንጂ የፖለቲካ መጫወቻ ክፍተት እናገኛለን ከሚል መነሻ አይደለም።
ሰንደቅ፡- በመፅሐፍዎ ላይ፣ በምርጫ 97 እና በምርጫ 2002 የተቃዋሚውን ጐራ ያልሰራቸው የቤት ስራዎች መኖራቸውን አስፍረዋል። በተለይ የተቃዋሚው ጐራ በትብብር አንድ መሆኑንና ጠንካራ አደረጃጀት አለመያዙ ያስከፈለውን ዋጋ አንስተዋል። አሁንስ በ2007 ዓ.ም ምርጫ የተቃዋሚው ጐራ ይህን ስህተት አርሟል?
ዶ/ር መረራ፡- የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች ያላለፉት የታሪክ ፈተና፣ ማሸነፍ ያልቻሉት የታሪክ ፈተና በተለይም ተባብሮ የመስራት፣ አቅም ገንብቶ የመስራት፣ ልዩነቶችን አቻችሎ አብሮ የመስራት፣ ተባብሮ ገዢውን ፓርቲ የመግፋት ፖለቲካው አሁንም ድረስ ያላለፉት ታሪክ ፈተና ሆኖ ቀጥሏል። አሁንም አላለፍነውም። እንደውም ከ97 ጋር ሲተያይ ደከም ብለን የምንታይበት ሁኔታ ነው ያለው።
ስለዚህም ከአሁን ጀምሮ የተቃዋሚው ኃይሎች ቁጭ ብለው አሰላስለው ያለንበትን ሁኔታ መመልከት ተገቢ ነው። በተለይ ትግሉ ወደ ፊት እንዲገፋ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ይህን የታሪክ ፈተና ለማለፍ በምንችልበት አቅጣጫ መንቀሳቀስ አለብን። ይህን የታሪክ ፈተና ማለፍ ካልቻልን የትም መድረስ አንችልም። ኢትዮጵያም የትም መሄድ አትችልም። እየተቋሰሉ፣ እየተጣሉ፣ እየተጠላለፉ በተተበተበ ፖለቲካ ውስጥ እየዋዠቁ መኖር፣ ለራሳችንም ሆነ ለሀገራችን የተሻለ ስራ እየሰራን እንዳልሆነ ይሰማኛል። የበለጠ ወደ ኋላ ቀርተናል።
ሰንደቅ፡- በመጽሐፍዎ በቀኝ ኃይሎች መቸገርዎን አስፍረዋል። እንደሚታወቀው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ም/ቤት ከመድረክ ጋር ያለውን ግንኙነት በገመገመበት ወቅት በብሔር ከተደራጁ ኃይሎች ጋር ለመስራት እንደማይችሉ ከስምምነት መድረሳቸው መዘገቡ ይታወቃል። ከዚህ አንፃር አሁንስ መድረክ ከቀኝ ኃይሎች ጋር ያለው ልዩነት እንደቀጠለ አድርገን መውሰድ እንችላለን ወይ?
ዶ/ር መረራ፡- አንድነት ውስጥ ያሉም ሌሎች በተቃዋሚ ጐራ ያሉ ጓደኞቼን ለመምከር ሞክሬአለሁ። ወደፊት ለመሄድ፣ ወንዝ ለሚያሻግር ፖለቲካ ለመስራት፣ የታሪክ ፈተናን ለማለፍ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ኃይሎች፣ የዴሞክራሲ ኃይሎች ነን የሚሉት ተባብረው ካልሰሩ፣ አቅም ገንብተው ካልሰሩ፣ የመቻቻል ፖለቲካ እስካልፈጠሩ ድረስ ለብቻቸው የትም አይደርሱም። ይህ በግልጽ  
መቀመጥ ያለበት ጉዳይ ነው። ከዚህ ውጪ ትርፉ ልፋት ብቻ ነው።
ተባብረው ካልታገሉ አንድም ገዢውን ፓርቲ አስገድደው ነፃና ፍትሃዊ ምርጫ እንዲቀበል ማስገደድ አይችሉም። ገዢው ፓርቲ እንኳን በድንገት ከስልጣን ላይ ቢወርድ የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለመምራት የሚችሉበት ሁኔታ አይፈጠርም። ኢትዮጵያን ለሚቀጥሉት ሰላሳ ዓመታት አንድ ፓርቲ ለብቻው እገዛለሁ፣ አስተዳድራለሁ የሚለው ነገር ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ ላይ ማብቃት አለበት። ኢሕአዴግ ሚሊዮን ሰራዊት ይዞ፣ የሀገሪቷን ሃብት ተቆጣጥሮ ሁሉንም ነገር ይዞ፣ ኢትዮጵያን በፈለገበት መንገድ መግዛት አልቻለም። ሃያ ሦስት ዓመት ለፋ እንጂ በሕዝብ ፈቃድ በተፈለገው መንገድ ማስተዳደር አልቻለም። ለሰላምና መረጋጋት በሚል ከፍተኛ የሀገሪቷ ሐብትም እየባከነ ነው የሚገኘው።
ከዚህ መለስ ያሉ ፓርቲዎች ደግሞ የሕልም ጉዞ ከመጓዝ ውጪ ኢሕአዴግ ከስልጣን አውርዶ የተሻለች ኢትዮጵያን፣ የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ከተፈለገ የግድ ተቃዋሚዎች ተባብረው መስራት አለባቸው። ልዩነቶችን አቻችለው ከወዲሁ የሞኝ ጉዞአቸውን አቁመው የተደቀነባቸውን የታሪክ ፈተና ለማለፍ መስራት አለባቸው። ይህን ማድረግ ካልቻሉ የትም አይደርሱም። ከዚህ ውጪ ያለው መንገድ አላስፈላጊ ሐብታችንን፣ ገንዘባችን እውቀታችንን ለማባከን ነው የሚሆነው። ተቃዋሚው ኃይል ከገቡበት የታሪክ እስር ቤት ሰብረው መውጣት አለባቸው። የዛሬ አርባ አመት ያልቻልነው ይሄንኑ ነው። ዛሬም ያልቻልነው ይህኑኑ ነው። ያ ቡድን… ይህ ቡድን… ነፃ ያወጣል የሚባለውን የሕልም ጉዞ መብቃት አለበት። በተባበረ ትግል ያልተመራ ተቃውሞ መጨረሻው፣ ሁሉንም ነገር በገዢው ፓርቲ በጎ ፈቃድ የሚወሰን ነው የሚሆነው። ይህን በግልፅ ማስቀመጥ ያስፈልጋል። በመጪው ምርጫ መታረም አለበት።

Yemen migrant boat carrying Ethiopians sinks killing 70

December 7, 2014 (BBC News) — A boat carrying African migrants has sunk off Yemen’s western coast, killing 70 people, Yemeni officials say.
The boat, carrying mostly Ethiopian migrants, sank off Yemen’s al-Makha port due to strong winds and rough waves, security officials said.
Tens of thousands attempt to cross the Red Sea into Yemen every year, often in rickety, overcrowded vessels. Hundreds have died making the journey.They say most of the migrants were from Ethiopia, and the small boat sank Sunday due to high winds and waves in the Red Sea
Yemen is viewed by many migrants as a gateway to the Middle East or Europe.
The latest sinking occurred on Saturday, with reports of the incident emerging on Sunday.
The Red Sea crossing between the Horn of Africa and Yemen is one of the world’s major migration routes, BBC Arab affairs editor Alan Johnston says.
Migrants dream of finding jobs and better lives in rich places like Saudi Arabia – but they are in the hands of unscrupulous people smugglers and, too often, never reach the Yemeni shore, our correspondent adds.
In October, the UN refugee agency said that more than 200 people had died at sea in 2014 while attempting to reach Yemen.
“There have been frequent reports of mistreatment, abuse, rape and torture, and the increasingly cruel measures being

Thursday, December 4, 2014

የዓፄዎቹን ጋኔን ያናወጠ ታላቅ ስም

ጂቱ ለሚ | Muddee 4, 2014
እዉነትም ይህ ስም ታላቅ ነዉ። የዓፄዎቹ ጋኔኖችም ይህንን ያዉቁታል፥ ይፈሩታልም። መንፈሱ ባለበት ኣካባቢ ይህ ስም ከተጠራ ጋኔኖቹ ይንቀጠቀጣሉ፤ ይንጫጫሉ፤ ይቆጣሉ፤ ተስፋ ሲቆርጡ ደግሞ እየተራገሙም ቢሆን ከነጭፍራዎቻቸዉ ጓዛቸዉን ነቅለዉ ወደ ጥልቁ ይገባሉ። ስሙ ከስም በላይ ይሆንባቸዋልና ሊቋቋሙት አይችሉም። ለሙከራ በየካፌዉ፣ በየሬስቶራንቱ አልያም ታክሲ ዉስጥ ስትገቡ ይህንን ስም ከፍ ባለ ድምጽ ብትጠሩ የጋኔን መዓት ሲደናበር ታዩታላችሁ። አልያም ደግሞ በእረፍት ቀናችሁ በኦሮሞ ባሕላዊ ልብስ ሽክ ብላችሁ በሰፈራችሁ ወይም በመዝናኛ ቦታዎች አካባቢ ጎርደድ-ጎርደድ በሉ። የሆነ ሰዉ ባልጠበቃችሁት መልኩ ጭር ጭር ብሎ በጥላቻ ዓይን ከተከተላችሁ ያ ጋኔን እየተቃጠለ ነዉና ዘና በሉ።
ከዓጼ ኃይለስላሤ ዘመነ-ንግሥና ጀምሮ መንፈሱ ከነገሠባቸዉ ሥፍራዎች የፊንፊኔ ዩኒቨርሲቲ  ዋነኛ ሆኖ ነበር። እዚያዉ ቦታ ላይ ለመንፈሱ ሥርዓተ-ዓምልኮ ይፈጸማል። መስዋዕት ይቀርባል። ዉዳሤና ቅዳሤ ይቸራል። ጭፍራዎችና ደቀ-መዛሙርት ሰልጥነዉ፣ ተቀብተዉና ተጠምቀዉ ለመንፈሱ ሀዋርያነት ከበቁ በኋላ በየቦታዉ ይበተናሉ። አንድ ሀገር፣ አንድ ሀይማኖት፣ አንድ ቋንቋና አንድ ባሕል የመንፈሱ መሪ ቀኖናዎች ናቸው። ከዚህ ዉጪ ያሉ እዉነታዎችን አይቀበልም። በተለይ ደግሞኦሮሞ እና ኦሮሚያ የሚባሉ ስሞችን መስማት እንደእሳት ይለበልበዋል። ለእኔና ለወገኖቼ ደግሞ ይህ ስም ከማር ይበልጥ ለኣንደበታችን ይጣፍጠልና በሄድንበት ቦታ ሁሉ ስለታላቅነቱ እንመሰክራለን። እዉነታዉንም እናስተምራልን። እዉነትን ይዞ ዝምታ አናዉቅበትምና  “ዝም በሉ!” በተባልን ቁጥር ደግሞ ይብስብናል።
ከ1991ዱ ለዉጥ በኋላ የታየዉ የነባራዊ ሁኔታ መቀየር ለዓጼዎቹ ጋኔን ታላቅ ነዉጥ ሆነ። በጭራሽ ሊቋቋሙት የማይቻላቸዉ ይህ ታላቅ ስም አየሩን ጥሶ ገባ። ጋኔኑ መንፈሱ ተሸበረ። በወቅቱ ከባዕድ ቋንቋ ተጽዕኖ ተላቀዉ አፋቸዉን በፈቱበት ቋንቋ የመማር ዕድል ያገኙ ሕጻናት በደስታ ሲቦርቁ ያየ ይህ ክፉ መንፈስ በቅናት ተይዞ ያሰማ የነበረዉ ጫጨታ ቀላል አልነበረም። እናማ! አሁን ዉጊያዉ ጫጨታና ሁካታ ከማያቆመዉ ሠራዊት ጋር ሆኗልና ዓይኑ እያያ፣ ጆሮዉም እያሰማ ምድሪቷ ስለኦሮሞና ኦሮሚያ ትሰማለች። ሰማዩም ማዳመጡን ይቀጥላል። ግልጽ በሆነ ቋንቋ ደግሞ ዓይናቸዉ እያያ፣ ጆሮኣቸዉ እየሰማ ኦሮሚያ ነጻ ትወጣለች!
እዉነትን የሚጠላ፣ ሕዝቦችን ለዘለዓለም ጭለማ ዉስጥ ማቆየትን የሚሻ፣ የንጹሃንን ደም የሚጠጣ ክፉ ነገር ቢኖር ጋኔን (demon) ነዉና አንባቢዎቼ ተምሣሌታዊ አገላለጼን በዚሁ መልኩ ይረዱታል ብዬ አምናለሁ። አነሳሴ ትዉልዱ ከዚህ ክፉ አመለካከትና ተግባር ጋር የሚያደርገዉን ሁለገብ ትግል ብዙዎች ባላተኮሩበት አቅጣጫ መቃኘት ነዉና ወደዚያዉ ልዝለቅ።
አንድ ወቅት በፊንፊኔ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ የሚገኙ የነጻነት ተፋላሚዎች መንፈሱን ያሸበረ ዘመቻ ኣዘጋጅተዉ ነበር። ዘመቻዉ በተቻለ መጠን መላዉን የፊንፊኔ ምድር ያካለለ ሲሆን  የሕዝብ ማመላለሻ አዉቶቡሶች፣ ታክሲዎች፣ ሬስቶራንቶችና ካፌዎች፣ ጋዜጦችና መጽሔቶች የሚሸጡባቸዉ አደባበዮችና ባጠቃላይ መንፈሱ በብዛት የሚሰባሰብባቸዉ አካባቢዎች ላይ  በተለይ ያተኩራል። በዘመቻዉ ላይ የተሳተፉ ወጣቶች በታሪክ ዕዉቀታቸዉ የመጠቁ፣ በፖላቲካ ኪሂሎታቸዉም የላቁ፣ የተደናገጠዉን መንፈስ ለማረጋጋትም በአካላዊ ብቃታቸዉ ጥንቁቅ የሆኑና በአጠቃላይ ሁለንተናዊ ጥበብን የታጠቁ ስለሆነ መንፈሱ ሊቋቋማቸው አልደፈረም። ደግሞም አይቻለዉም ነበር።
ስለዚህም በዘመቻው መጀመሪያ አካባቢ መንፈሱ ተደናብሮ በየፌርማታዉ ላይ ያለቦታዉ ሲወርድ፣ በየሆቴሎቹና ሬስቶራንቱ ዉስጥ የቀረበዉን  ምግብና መጠጥ ጥሎ ሲሸሽ ማየቱ አስገራሚ ትዕይንት ሆነ። ለሣምንታት በዘለቀዉ በዚህ ዓይነቱ ዘመቻ ስለኦሮሞና ኦሮሚያ ዕዉነታዎች ለጀማዉ በሰፊዉ ተሰብኳል። በራሪ ወረቀቶች ተበትነዋል። ከከረ-ቆሬ እስከ  ከረ-አሎ ፣ ከከረ-ቃሉ(ቃሊቲ) እስከ  ከረ-ገፈርሳ ድረስ በአምስቱ የፊንፊኔ በሮች የነጻነት መልዕክተኞች ተመላልሰዋል። ለተገፉ ሕዝቦች የክብር ብርሃን ፈንጥቋል። ለዘመናት በመንፈሱ ተጽዕኖ ሥር የወደቁ ወገኖች ነጻ ወተዋል። የተነጠቁትን ብሔራዊ ኩራታቸዉን መልሰዉ ተላብሰዋል። በኣንጻሩ ደግሞ ለዘመናት የበላይነትን ይዞ ሲፏልል የኖረ ዉሸታም መንፋስ ከነቀንበሩ ወደ ጥልቁ ተጥሏል። በሦስት ሺዎች ዓመታት ያሰላ የነበረ ዘመኑ አግባባዊ በሆነ የታሪክ መስፈሪያ ተለክቶ ባይመቸዉም ተገቢ ቁመቱን አግኝቷል።
በሌላ መልኩ ተመሳሳይ ዘመቻ ስለመኖሩ የተረዳሁት በቃሊቲ እሥር ቤት ዉስጥ ነበር። በፊንፊኔና ዙሪያዋ የሚኖረዉ የኦሮሞ ሕዝብ ለዘመናት የተቀነባበረ ሤራዎች ሰለባ ሆኖ ቆይቷል። ሥርዓት በተለዋወጠ ቁጥር በሚፈራረቁ የዘመኑ ጉልተኞች ከቤት-ንብረቱ ይፈናቀላል። ማህበራዊ ሕይዋቱ ይናጋል። በኣካባቢዉ ላይ የነበረዉ አሻራዉ ይፋቃል። ይህ ስልታዊ የዘር ማጽዳት ዘመቻ ዛሬ የመጨረሻ ምዕራፉን እንደያዘ በቅርቡ የታወጀዉ ማስተር ፕላን እንድምታ አመላካች ነዉ።
ይህ ዓይነቱን ኣደጋ ለመቋቋም የአቅማቸዉን ያህል ደፋ ቀና ሲሉ የተገኙ የአካባቢዉ ወጣቶችን ለማዳከም በየጊዜዉ የተለያዩ የማጥመጃ አንቀጾች ይዘጋጃሉ።ኣንዴ በአደገኛ ቦዘኔነት በሌላ ጊዜ ደግም ሌላ የፈጠራ ክስ እየተፈለገ ወራንት ይቆረጥላቸዉና መዳረሻቸዉ ወህኒ ቤት ይሆናል። በዚህ ዓይነቱ ሁኔታ ወደ እስር ቤቱ የሚወረወረዉ ወጣት ቁጥር ቀላል አይደለም።
ይህንን ወጣት በኣንዴ ወደ ብሔራዊ ትግል ማምጣቱ ከባድ ቢሆንም በተገኘ አጋጣሚ ብሔራዊ ንቃቸዉን በማጎልበት ወደ ነጻነት ትግሉ መሳብ እንደሚቻል ግን አይተናል። ይህንን እዉነታ በተግበር ያረጋገጡ የቃሊቲ ወገኖቼን ምንጊዜም በኩራት አስታዉሳቸዋለሁ።   በዚያ እጅግ ተፈታታኝ የሕይዋት ጎዳና ላይ ሰዉ ከራሱ ኣልፎ ለሕዝቡ ያስባል ብሎ መገመት በሚያስቸግር ሁናቴ ዉስጥ የቃሊቲዉ ዘመቻ እዉን ሆነ።
በዚህ ዘመቻ በፈጠራ ክስ ወደ ወህኒ የሚገቡትን ወጣቶች ብሔራዊ ማንነታቸዉን በማጎልበት የነጻነት ታጋዮች እስከ መሆን ድረስ አብቅቷቸዋል።  በሂደቱ የኦሮሞን ባንዲራ በክንዱ ላይ አስሮ የሚንጎማለል ቆራጥና ደፋር ወጣት ማፍራት ተችሎ ነበር። በወቅቱ ይህንን የተመለከቱ የእስርቤቱ  ሹሞች (አፈወርቅ ተፈራ ፣ ፍሰሃ ገ/ማሪያምና ኢያሱ) በሁኔታዉ ተደናግጠዉ “…በተራ ወንጀል የሚናስረዉ ወጣት ቀንደኛ ኦነግ እየሆነ ይወጣል።” በማለት ስጋታቸዉን ገልጠዋል። በነገራችን ላይ እነዚህ የእስር ቤት ኃላፊ የነበሩ ሰዎች በኦሮሞ እስረኞች ላይ ከፍተኛ በደል ሲፈጽሙ የነበሩ መሆናቸዉን በዚሁ አጋጣሚ ወገኖቼን ማስታወስ እወዳለሁ።

Wednesday, December 3, 2014

በአዲስ አበባ 7ቱም የሃይማኖት ተቋማት ለመንግስት የደህንነት ስራ እንደሚሰሩ ታወቀ

የፌደራል መንግስቱ የ2006 የጸጥታ አጠባበቅ ግምገማ በሚያደርግበት ስብሰባ ላይ እንደተገለጸው በአዲስ አበባ 7ቱም የሃይማኖት ተቋማት ከመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ጋር በጋራ በመቀናጀት የደህንነት ስራ እየሰሩ ነው።
አጠቃላይ ውይይቱን በተመለከተ በደረሰው ሚስጥራዊ የድምጽ መረጃ እንደሚያስረዳው በአዲስ አበባ በተቋቋመው መዋቅር ውስጥ የሃይማኖት ተቋማት ተወካዮች የሚገኙበት ሲሆን፣ መንግስት መኪና፣ ኮምፒዩተር፣ ጽ/ቤትና ሌሎች ቁሳቁሶች ሰጥቷቸው ከመንግስት ጋር በመሆን ጸጥታን ለመከላከል እየሰሩ መሆኑን የአዲስ አበባ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊው በጉባኤው ላይ ተናግረዋል
Keep religion out of politics!
ህገመንግስቱ መንግስትና ሃይማኖት የተለያዩ መሆናቸውን ቢደነግግም፣ የመንግስት ባለስልጣናት በሚስጢር በሚያደርጉት ስብሰባ የሃይማኖት ተቋማት የመንግስትን የደህንነት ስራ እንደሚሰሩ መግለጻቸውን ከዚህ ቀደም ኢሳት በድምጽ አስድገፎ ማቅረቡ ይታወቃል።
በዚሁ ስብሰባ ላይ የኦሮምያ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊ በክልሉ የሚታየውን የዋቄ ፈታ እምነት ለማዳከም እንቅስቃሴ መጀመራቸውን ተናግረዋል። ባለስልጣኑ ለተሰብሳቢው ሲናገሩ፣ ኦነግ በዋቄ ፈታዎች መጠቀም ይፈልጋል፤ የዋቄ ፈታ ድርጅት ተወካዮችን ስትራቴጂ ለመፈተሽ  በስውርም በግልጽም ሰዎችን አሰማርተናል፤ እነሱ በሚያቀርቡት ሪፖርት ላይ ተነስተን እርምጃ እንወስዳለን ብለዋል።
የአዲስ አበባው ተወካይ ከአክራሪነት አንጻር ህዝቡን በአራት ደረጃ በመክፈል ማሰልጠናቸውን የተናገሩ ሲሆን፣ ከ ዲ ወደ ሲ 52 ሰዎች፣ ከቢ ወደ ሲ 4486 ሰዎች ከቢ ወደ ኤ 7980 ሰዎች መለወጣቸውን ተናግረዋል። ሰዎቹ ተለወጡ የተባሉት ቀድሞ ሲከተሉት የነበረውን የሃይማኖት አስተሳሰብ በመተዋቸው ነው።

Rally Against Tigrean Rulers' (TPLF) Repression in Oromia Against Oromo (November 29, 2014) - Rally Against Repression ‪#‎BecauseIAmOromo‬ -