Search This Blog

Sunday, October 26, 2014

ሐዲዱ ላይ ግደለው ( ሄኖክ የሺጥላ )

ህውሃትን እንደ አንድ ጠጣር ጨቁዋኝ ለ ሃያ ምናምን ዓመት ጠንክሮ እንዲቆይ ያደረጉት ነገሮች ብዙ ናቸው :: ከሁሉም በላይ ለኔ ጎልቶ የሚታየኝ ግን እጅግ ስር በሰደደና በተጠና መልኩ በገራባ ሃሳብ ድጋሚ የመንቀሳቀስ ልምዳቸው ነው:
የተቃመ ሃሳብን ድጋሚ መቃም ( ወይም ሃሳብን መገረብ ") ምን ይመስላል
ሕውሐት ( ወያኔ ) ወደ ስልጣን ለመምጣት በሚያደርገው ግስጋሴ የፈጸማቸው ኢ-ሰብዓዊነት የተሞላባቸው ግድያዎች ፣ በራሳቸው ( በትግል አጋሮቻቸው ) ላይ ሳይቀር የፈጸሙት በደል ፣ ሲጀመር እነ አረጋዊ በርሄ በትግራይ ባላባቶች ( እንደነሱ አጠራር የቀድሞ ስርዓት ራሶች እና ደጃዝማቾች ) ላይ ባንድ ሌሊት የፈጸሙት ግፍ ፣ ሲቀጥል እነ ስብሐት ነጋ ኢትዮጵያዊ ስሜት ያለው ንጹህ የትግራይ ሕዝብ ላይ ያደረሱት የጥፋት ዘመቻ ፣ እነ መለስ ዜናዊ ፣ ስዬ አብርሃ ፣ አባይ ጸሃየ ፣ አባይ ወልዱ ፣ ገብሩ አስራት እና መሰሎቻቸው ፣ የትግራይን ሕዝብ ጥቅም ብቻ ለማስከበር በሚመስል መልኩ የትግራይ ክፍለ ሀገር ወስንተኛ ( ድንበርተኛ ) ከተማዎች ፣ ቀበሌዎችን እና ወረዳዎችን ፣ ለታላቁዋ ትግራይ ምስረታ ይመች ዘንድ ሕዝቡን በመግፋት ፣ በግድ እንዲቀላቀል በማድረግ እና ወዘተ ፣ እንደ አላማጣ ፣ ወልቃይት ጠገዴ : አብረሃ ጅራ ያሉትን አካባቢዎች በግድ በትግራይ ክልል ስር ( ማዕቀፍ ውስጥ ) በመወሰን፣ ገበሬውን በመግደል ፣ በማሳደድ ፣ በማፈናቀል ፣ ያደረሱት ጥፋት ቀላል አይደልም ። በ ወያኔ ትግራይ ሊህቃኞች ( " ወያኔ ትግራይ " የሚል ስም መጠቀሙ ወያኔ ከየት መጣ የሚለው ላይ አሕጽኖት እንድሰጠው ስለሚረዳኝ ነው ") :: በያኔ ትግራይ ሊህቃኖች የቀደመ ስሌት ፣ እንደ አዜብ ጎላ አይነቱዋን መጻጉ በትዳር በመያዝ ፣ የተቀረው የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ በወያኝነት እንዲፈረጅ ብቻ ሳይሆን ፣ እነሱም አካልነቱ ለይስሙላ ሳይሆን ከፈላጭ ቆራጩ መሪ ጋ ባለ የስጋ ትስስር የተሰፋ ሰነድ እንዲመስላቸው በማድረግ ፣ የወልቃይት ሕዝብ ላይ የፈጠሩት መከፋፋል ይሄ ነው አይባልም ። ይሄም ዛሬ በጎንደር በኩል የሚደረገውን ትግል ምን ያህል አዳጋች እንዳደረገው እኔ ራሴ ባካባቢው ለአንድ ዓመት ተኩል የጠንቀሳቀስኩት ልነግራችሁ እችላለሁ ። በይበልጥም ዛሬ ለይስሙላ የአማራ ክልል ተብለው የሚጠሩት እንደ መተማ ፣ " አደርቃይ ? ምናልባት ዛሬ የትግራይ ክልል ነው " " ሁመራ ?" " አብደራፊ ፣ አብረሃጅራ ፣ እርጎየዎች ፣ ትክል ድንጋይ ፣ ሳንጃ ፣ እና ወዘተ የመሳሰሉት ስትራቴጂካዊ ( ለትግል አመቺ ) ቦታዎች ከትግራይ ክልል መጥተው ባካባቢው በሰፈሩ የትግራይ ተወላጆች እንደተወረረ እኔ ያይን እማኝ ነኝ ። እነዚህ የትግራይ ሰዎች ( እና ወያኔዎች ) በአካባቢው ሻይ ቤቶችን ፣ ሆቴሎችን ፣ መንገድ ላይ የ ፓሥቴ መጥበስ ፣ ሽልጦ ( ወይም ሀምባሻ ) በመጠፍጠፍ የሚተዳደሩ ሲሆን ፣ በወቅቱ በጣም ተግባብተን የነበረችው ( በዘር ወይም ብሔሩዋ የትግራይ ተወላጅ የሆነች ፣ አብረሃ ጅራ የገመድ አልጋ በማከራይት የምትተዳደር ወጣት ፣ ከ አዲስ አበባ እንደመጣሁ ስነግራት ፣ እነሱም አዲስ አበባ ቦሌ መድሃኒያለም አካባቢ ቬላ ቤት እንዳላቸው ነግራኝ ለፋስኪ እዛ እንደምትሄድ እና ተመልሼ አዲሳባ ስሄድ እንድደውልላት ነግራኝ ተሰነባብተናል ። ይሄ የምላችሁ ታሪክ እንግዲህ በኔ ዘመን የሆነ ነው ፣ ይሄው ታሪክ በጫካ ዘመናቸው የሆነ ነበር ፣ ይሄው ታሪክ ዛሬም ቀጣዩን ምርጫ ለመታደግ ይጠቀሙበታል ። ሳር ቅጠሉ የነሱ ሲለዩ ( ሰላይ ) ባማስመሰል ፣ የምናየውን ሁሉ እንዳናምን ፣ የምንሰማውን ሁሉ ተጠንቅቀን እንድንሰማ ፣ የሚሰማንን እንዳንናገር ፣ ወንድም እና ወንድም እንዳይተማመን አድርገዋል ። አዲስ ነገር አይደለም የተካኑበት ፣ ፍጥረተ ባህሪያቸው ፣ የዘመን ታሪካቸው ፣ ውስጠተ ደማቸው ሁሉ በተንኮል ፣ በዘረኝነት ፣ በጥፋት ፣ በክፋት የተሞሉ ታሪከ ድሃ ፣ ውስጠ ድሃ ፣ ውጨ ድሆች ናቸው ። አዲስ ነገር አላየሁም ሃያ ምናምን ዓመት ተንኮል በመገረብ ነው የኖሩት ። አስራትን ባጠፉበት እስክንድርን ያጠፋሉ ፣ ኪሮስ አለማየሁን በገደሉበት መንገድ ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤን ገድለዋል ፣ አሰፋ ማሩን በገደሉበት መንገድ የአንድነት መሪውን ገለዋል ፣ የራሳቸውን ሰይጣን ታምራት ላይኔን ባዋረዱበት መንገድ ብርቱካን ሚዴቅሳን አዋርደዋል ፣ የጎንደር ህዝብን ባፈናቀሉበት መንገድ የሸዋን ሕዝብ አፈናቅለዋል ፣ የእሮሞን ሕዝብ በዘረፉበት መንገድ ጋንቤላውን ዘርፈዋል ፣ መጅልሱን ባፈረሱበት መንገድ ማህበረ ቅዱሳኑን ያፈርሳሉ ፣ ምርጫ ዘጠና ሰባትን ባጭበረበሩበት መንገድ ምርጫ 2007ን ያጭበረብራሉ ፣ ክፋት መገረባቸውን አይተዉም ፣ አንድም አዲስ ነገር ወይም መንገድ አያቁም ግን አዲስ ተጠቂ እንጂ !
ከወያኔ በደል ለመዳን ምን ማድረግ አለብን
1) የትግራይ ሕዝብ ፣ ከወያኔ ጋ ያለውን የጫጉላ ሽርሽር ማቆም አለበት ( ይሄ መልክት ወያኔ አይደለሁም ግን ትግሬ ነኝ ለሚሉ ግን በተግባር ወያኔነት በደማቸው እንደ ሙጬ ዘሪጋ ለሰፈረባቸው ይሁን ። እንደኔ እንደኔ ይሄ አባባል ለሁሉም የትግርይ ሕዝብ ላይሰራ ይችላል ።) አዋ በትግሬነት ፣ በወበንዝ ልጅነት ፣ መጥፎም ቢሆኑ እነሱ ይሻለሉ በሚል ጠባብ አመለካከት ታጥረን ፣ ወገኖቻችን ሲጠቁ እሰይ ፣ ሲገደሉ ባንክ ስረዝፉ ነው ፣ በአረብ ሀገር ጥቃት ሲደርስባቸው ህገ ወጥ ናቸው ፣ ሳውዝ አፍሪካ ሰርተው ሲኖሩ ( አስወጡዋቸው ቦዘኔዎች ናቸው ) እና ወዘተ እያልን ከወያኔ ጋ ለመዝለቅ የምናደርገው መረን የሆነ ክህደት ብዙ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል ፣ እና አስቡበት
2) ህዝቡ ( የተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ) ይሉኝታውን ማቆም አለበት ፣ እየበደሉህ ይሉኝታ ይበቃል ፣ አብሮ መኖር እንጂ አንዱ ሲኖር ሌላው ማኑዋኑዋር ነውር መሆኑ ሊገባህ ይገባል ፣ በቁም እየቀበሩህ ካሉ ሰዎች ጋ የምታደርገውን መረን የለቀቀ አጉራ ዘለል ዝምድና ይበቃል ማለት አለብህ ። አንድ የትግራይ ተወላጅ ወያኔን የሚደግፈው ወያኔ ከትግራይ የመጣ መሪ ስለሆነ ፣ ብሎ የሚያስብ ሆኖ ካገኘከው ፣ ያንተ መሰቃይት እና መሞት ከሱ የዘር ትስስር እና ታሪክ ካነሰበት ፣ ያንተ መራብ እና መታረዝ የሱ መጥገብ ላይ የተበተነ አበባ ከመሰለው ፣ ያንተ ሀገር አልባነት እሱን ባላገር ካደረገው ፣ ያንተ ወያኔን መቃወም የሱ ትግሬያዊ ህልውና ላይ ጥላ ይጥልብኛል ብሎ እንዲያስብ ከሆነ ፣ ያንተ ከምድረ ገጽ መጥፋት እሱን የሚያበረታው ፣ ስልጣኑን የሚያቆይለት ከሆነ ፣ ወንድሜ ሆይ ይሉንታህን አውጥተህ ጣላው ፣ ከቻልክ ግደለው ካልቻልክ አስገልለው ። አዋ እኔ
ከሞትኩ ሰርዶ አይበቀል አይነት ፖለቲካን ለትግራይ ቅዝብ በ ወረርሽኝ መልክ የነዛው ወያኔ ፣ እውነት ሃሳቡ በትግራይ ሕዝብ ተቀባይነት አግኝቶ ፣ ወያኔ ከሌለ እንጠፋለን ብሎ የሚያስብ ከሆነ ፣ ለትግሬው ወያኔ እንዲህ ብለህ ልትነግረው ይገባል ፣ " ሰማክ ወንድሜ የቺ ሀገር ስሙዋ ኢትዮጵያ ይባላል ፣ ስሙዋ ብዙ ነገር ይናገራል ፣ ካንተ በፊት ሰዎች ኑረውባታል ; ካንተ በሁዋላም እንዲሁ ፣ ያንተ አመለካከት ግን ካንተ በሁዋላ ሰው እንዲኖርባት የሚያደርግ አይደለም ስለዚህ ከሰማከን ተዋደን እንኑር ፣ ካልሰማህ ግን አንተም በመንገድህ እኔም በመንገዴ በለው ፣ እውነቴን ነው የምልህ ክርስቶስ እንኩዋ ተመልሶ መጥቶ ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር ቢያይ " ግራህን ሲመቱህ ቀኝህን ስጣቸው የሚለው ምክሩ ላይ ማሻሻያ የሚያደርግ ይመስለኛል ። አጉል ወሬ አቁም " ተዋደን ተፋቅረን ፣ አንድ ሕዝብ ሆነን ፣ ምናምን እያልክ አታንቆላብሰው " አይገባውማ ። እሱ ተንኮል ከመገርቡ ወደ ሁዋላ አይል ! የቆሰለች አህያ ጤፍ ጭና ቤትህ መጥታ ታውቃለች ? አዋ ወያኔ ስለ ጤፉ እንጂ ስለ አህያዋ የማይጨነቅ ሸማች ነው ። ስላንተ ሳይሆን ስለ አንጡራ ሀብትህ ፣ ስለ ሕዝቡዋ ሳይሆን ስለ ከርሰ ምድር ሀብቱዋ የምጨነቅ ነው ፣ ታዲያ ይሄንን ስርዓት ከሚደግፍ ጋ እንዴት ሻይ ትተጣለህ ? እንዴት የገደለህ ልቀብርህ ሲመጣ ዝም ትላለህ ? አሁንም አድገመዋለሁ ስልጣን ላይ ቁጭ ብሎ የሚገልህን ፣ ቀለበት መንገዱን ወይም ባቡር ሃዲዱን ተመልከት የሚል ደጋፊ ካገኘህ ፣ ከቻልክ ሐዲዱ ላይ ግደለው !

No comments:

Post a Comment