Search This Blog

Sunday, November 16, 2014

ወያኔ ማን ነው ( ሄኖክ የሺጥላ )

በዝምታ እና ምን ይሉን ይሆን ያለፍነው እና ያሳለፍነው ዘመን ይቆጨኛል ። አብሮ በመኖር ስም ፣ በረጅም ታሪክ ስም ፣ በኢትዮጵያዊነት ስም የተቀበልነውን በድል ሳስብ ይዘገንነኛል ።
ለገዢው ስርዓት ራስ እና እጅ ሆነው ፣ እያሰቡ ፣ እየገደሉ ፣ እየመረዙ ያሉት እነማን እንደሆኑ ሳስብ 23 ዓመት ሙሉ በይሉኝታ መሞቴ ይቆጨኛል ። ስለ ብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት የሚያወራ ስርዓት ፣ የአማራን ጨቁዋኝ መደብ አንበረከኩ እያለ ያለ ምንም ሀፍረት የሚያወራ ብቻ ሳይሆን ሃውልት ላይ ቀርጾ ያስቀመጠ ስርዓት ፣ አንተም ጨቁዋኝ ፣ ካንድ ጎሳ እና ላንድ ጎሳ የበላይነት የምትሰራ ስርዓት ነህ ሲሉት ፣ አገር ይያዝልኝ ፣ ትግሬ እና ወያኔ ለይ ፣ እና ወዘተ የሚሉ መካን አስተሳሰቦችን ዛሬም ከኛው ኢትዮጵያዊ ነን ከምንል ሰዎች ስሰማ ፣ እውነትም የመቶ ዓመት የቤት ሥራ ነው የሰጡን እላለሁ ።
እኩልነትን በምን እንግለጸው ? እደግመዋለሁ የህዝቦች እኩልነትን በምን እንግለጸው ? ጎነደር ውስጥ ሐዳስ ጠጅ ቤት ፣ ክብሮም ጋራዥ ፣ ወለጋ ውስጥ ተወልደ ሻይ ቤት ፣ ናዝሬት ሸዊት ሆቴል ፣ አዲስ አበባ መቀሌ ሆቴል ፣ ትግራይ ሆቴል ፣ አክሱም ሆቴል ፣ አክሱም ወርቅ ቤት ፣ አክሱማይ ፣ ባህር ዳር ገብሩ ሆቴል እና ወዘተ ፣ ባንጻሩ ግን ትግራይ አንድም የሌላ ብሔር ሱቅም ይሁን መናፈሻ ፣ ሆቴል ይሁን ሱቅ በደረቴ ባለማየት ? እባካችሁ እኩልነትን በምን እንግለጸው ? ከለማኝ እስከ ጠቅላይ ሚንስቴር በትግሬ የተሞላ ስርዓትን በመገንባት ? የእኩልነት ምንጩ ፍርሃት ነው እንዴ ? እኩል ለመሆን አንዱ በጣም መርዘም አንዱ በጣም ማጠር አለበት ? እኩል ማለት በዳይ እና ተባዳይ ማለት ነው ፣ እኩል ምንድን ነው ? እኩል ማለት በሞት እና በሕይወት መሃከል ያለ ቀጭን መንገድ ነው እንዴ ? እኩል ማለት እኔ ልናገር አንተ ዝም በል ነው እንዴ ? አረ እኩል ማለት ምን ማለት ነው ?
ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያየሁትን ልንገራችሁ ፣ አንድ በጣም የማውቀው ልጅ ፣ ከ 5 ኪሎ ዩኒቨርስቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ በ 1997 ወይ ( 2005) የተመረቀ ፣ የ አድዋ ልጅ ( ግን ቤተሰቦቹ ወልቃይት ጠገዴ ተወልደው ያደጉ ) ባላስልጣን ሆኖ አየሁት ፣ መግለጫ የሚሰጥ ፣ ስለ ባህል የሚናገር ፣ አረ ምኑ ቅጡ ፣ ይህንን ሰው በደንብ አውቀዋለሁ፣ እንኩዋን ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ የራሱን ያንድ ሳምንት ውሎ በቅጡ የማያውቅ እንጭጭ ነው ፣ ግን ዋናው ነገር ትግሬ ነው ፣ ስለዚህ " ትግሬ ነህና ወደ ስልጣን ትወጣለህ " በሚለው ሕግ መሰረት ዛሬ ከፍለፊቱ ያቺን ባለ ኮከብ ባንዲራ ደንቅሮ መግለጫ ይሰጠናል ።
የትግራይ ሕዝብ ሁሉ በዚህ ስርዓት ተጠቃሚ አይደልም ለምትሉ ፣ ተጠቃሚ ያልሆነውን አንተ በግልህ የምታውቀውን ንገረኝ ። እኔ ትግሬ " ምናልባት ሙሉ ለሙሉ በሚባልበት ደረጃ " ወያኔን ሊደግፍ ይችላል እላለሁ ፣ አንተ ደሞ ተሳስተሃል የትግራይ ሕዝብ ወያኔን አይደግፍም እያልክ ነው ፣ የምትለው እውነት ከሆነ ጥሩ ነው ፣ ለስህተቴ ይቅርታ እንደጠይቅ ከፈለክ ግን እነዛ አንተ የምታቃቸው እኔ ግን የማላቃቸው " ጸረ ወያኔ ትግሬዎች ከወዴት እንደሚኖሩ ንገረኝ ?" ። እኔ ከኖርኩበት ፣ ካሳለፍኩት ታሪክ ተነስቼ ነው " የማውቀው ትግሬ ሁሉ ወያኔን ይደግፋል !" ያልኩት ። የማውቃችሁ ትግሬዎች ይሄ እውነት እንደሆነ እባካችሁ ዛሬም በዝምታችሁ መስክሩልኝ ። እኔ እንደ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም እድለኛ አይደለሁም ። ማለቴ " አንድ የትግራይ ለማኝ አግኝቼ ስለሚሰማው አናግሬው አላውቅም " ፣ እኔ የማውቃቸው ትግሬዎች ፣ እስከ ምርጫ 97 ድረስ ፍጹም ወዳጆቼ ፣ ከምርጫ 97 በሁዋላ እነሱ ራሳቸው በፈቀዱት ምርጫ አፈር ስላበላሁዋቸው ያኮረፉ ከዚያም አልፎ ሊያስገድሉኝ ብዙ የጣሩ ግን፣ ጥረታቸውን ጣር አደረኩባቸው ። ፍቅሬን ማር የተለወሰ እሬት አደረገቡኝ ። እና እኔ የማወራው ስለማላቀው የትግራይ ገበሬ አይደልም ፣ እኔ የማወራልህ ስለ አዲስ አበባው የወያኔ ትግሬ ነው ፣ ይሄ የውሸት ገንዘብ ቻይና እያሳተመ ከተማይቱን ብር በብር ያረጋት ፣ ስለ ነገ የማያስበው ፣ ይሄ ግብረ ሰዶማዊነት ፣ ሽርሙጥና ፣ ሌብነት በሀገሪቱ እንዲስፋፋ ስላደረገው ይሄ በጭቃ ብይ አብሮኝ ተጫውቶ ስላደገው ዛሬ ደሞ በሰው ብይ ስለሚጫወተው ባለ ጊዜ ። እኔ የማወራልህ እነሱ እንዳወራ የሚፈልጉትን ሳይሆን ቢወራ የሚፈሩትን ነው ። ታስታውስ ከነበር በአዲስ አበባ ከምርጫ 97 ማግስት አንድ ጋዜጣ " ዕለተ እሁድ " ወጥታ ነበር ፣ ያቺ ጋዜጣ ከስርዓቱ ጋ የምያውደለድሉትን ማናቸውንም ብሔር ስለ ማስገለል ታወራ ነበር ፣ ያቺን ጋዜጣ ለቅመው አቃጠሉዋት ፣ ከዛች ጋዜጣ በሁዋላ ጠቅላያችን " እኛ ቀይ መስመር ፣ እጅ እንቆርጥለን " ምናምን ይሉ የነበሩት ፣ እኛ ዛሬ ከእግራችን ስር የተኙት ፣አዎ እሳቸው ፣ ድርጅቱ ነው ያለው ዔርምያስ ለገሰ ( ዘ ካምፓኒ እንዳለው ማይክል ስኮርፕዮ )፣ ትእዛዝ አስተላለፉ ፣ ቀጭን የዘረኛ እና የማን አለብኝ ትእዛዝ ፣ ታዲያ ያኔ እኔ የማውቀው የወያኔ ትግሬ ምን አለ መሰለህ " አርፈህ ካልተቀመጥክ እንገልሃለን " ፣ የሩቅ ሰው እንዳይመስልህ ፣ ያያቴን ሽሮ ሲልስ ያደገ ፣ እናቱ ከኛ ቤት በተበደረችው ሳፋ ነበር ሱሪውን የምታጥብለት ፣ ይሄ አብሮነት ምንም ትዝ አላለውም ፣ " ዝም በል! " ሲለኝ ያኔ ጫካ ለመግባት ወሰንኩ ፣ ቢያንስ ቢያንስ በራሱ የዘይት ጠርሙስ በልጅነቱ ጭንቅላቱን በርቅሼ የጣልኩት እኔ ነበርኩ ፣ ዘመን ጀግና እርጎት እኔን ሊያሰፈራራ እንደማይችል እሱም በደንብ ያውቀዋል ፣ " እባክህ እያነበብከው ከሆነ ምን እንዳልኩህ ንገራቸው። እኔ ልንገራቸው ፣ አዎ ያቺ ቀን ለኔ ሁሉንም ነገር ቀየረች ፣ ታክሲ ይዤ እንጦጦ ማርያም ወጣሁ ፣ ከሚኒሊክ ሃውልት አጠገብ አፈር ዘግኘ ቃምኩ ፣ ቃል ገባሁ ለራሴ " ባንዳን እስከማጠፋ ድረስ በምንም አይነት ዝም እንደማልል !!!" ምን ትላለህ አንተ ተከራካሪ ፣ አንተ " የትግሬ ጠላት የምትለኝ ፣ ግን ትግሬ ያልሆንከው ፣ የግፍ የመከራ ገፈት ቀማሹ ፣ አንተ ምን ትላለህ ወዳጄ ?"

ዛሬም ትግሬ ና ወያኔ ለይ ትለኛለህ ? እሺ እርዳኝ እንድለይ ። በምን ልለያቸው ፣ መቼም በወንፊት እንደማትለኝ ነው ። ሰው በግብሩ ነው ማንነቱ ወይም አስተዳደጉ የሚወጣው።
አስላም ነኝ ይልሃል ፣ ሙስሊም ወንድሞችህ ያለ አግባብ በወያኔ በግፍ እየተሰቃዩ ነው ና ሰልፍ እንውጣ ስትለው ከ እስላምነቱ የወያኔ ትግሬነቱ ይበልጥበታል ፣ ክርስቲያን ነኝ ይልሃል ፣ እንዲያ ከሆነ ገዳማት እየፈረሱ ነው ፣ ይሄን ስርዓት ና አብረን ተው እንበለው ስትለው ከክርስትያንነቱ የወያኔ ትግሬንቱ ይቀድምበታል ፣ ይሄንን ነው ልክ አይደለህም የምትለኝ ? ወዳጄ እኔ የማወራው ቢወራ ሊጥም የሚችል ሳይሆን የማውቀውን ነው ፣ ይሄን ደሞ አንተም በደንብ ታውቀዋለህ ። አንቦ በደም ስትጨቀይ ፣ ሟች ኦነግ ገዳይ ህገ መንግስቱን ጠባቂ ፣ አዲስ አበባ በ አጋዥ ( አግአዚ ) ጦር ልጆቹዋን ስትነጠቅ ሟች ባንክ ዘራፍ ፣ ገዳይ ባንክ ጠባቂ ። አንድ ወዳጄ ምን አለህ መሰለህ " አንድ የትግሬ ወያኔ ወይ ፖሊስ ነው ወይ ሌባ ነው " አለኝ ። ማነው ባንክ ዘራፍ ነብዩ ? አንዳርጋቸው ጽጌን በርሃ የከተተው ምን ይመስልሃል? የነብዩ ደም! በቀልድ እና በይሉኝታ የተሸነፈ ጠላት የለም ! ( ዘ አርት ኦፍ ዋር የሚለው መጽሐፍ ምን ይላል መሰለህ " ጠላቶቹን ማሸንፍ የሚችለው ሰው ስለጠላቶቹ ብቻ ስይሆን ስለ ራሱም በደንብ የሚያውቅ ነው !) ገባህ ? መች ይገባኻል !!! አየህ አብሮኝ በጭቃ ብይ ተጫውቶ ያደገው ልጅ ይህንን ነው ያለኝ ፣ እና ለእንደዚህ አይነት የሰው አረመኔ ይሉኝታ የያዘኝ ። መፍራት መብት ነው ፣ እኔ ኢትዮጵያዊ የማውቀው አብረን እንብላ እንጂ አብረን እንፍራ ሲል አልነበረም ፣ እና ፈርተህ መኖር መብትህ ነው ግን ለፍርሃትህ ኢትዮጵያዊነትን እንደ ምክንያት አታቅርብልኝ ፣ አንተ ለነሱ ስትከራከር " ይሄ ሆዳም !" እንደሚሉህ ፣ እንዴት እነደሚንቁህ ባወቅህ ። መንግስት ስለሆኑ ነው አሁንም የሚለሳለሱት እንጂ አንተ እነሱን አታውቃቸውም ፣ በፍጹም አታውቃቸውም ። አሁን በዚች ሰዓት እያደረሱ ያለውን ጥቁር ግፍ ብታውቅ አፍህን ደም ደም ይለው ነበር ። ማለባበስ ይቅር የሚለው ዘፈን ትዝ ይልሃል ፣ እኔ ሁሌም ለነሱ ነበር በውስጤ የምዘፍነው ፣ አዎ ማለባብስ ይቅር ፣ ቆማጣን ቆማጣ ስላላልነው ካለጎረስኩህ እያለ ነው ፣ ገብረ ክርስቶስ መሄድ ያለበት መሃል ከተማ መሪ ሆኖ በቆማጣ ጣቱ ላይ ወርቅ ካላስገባችሁልኝ ይላል ። ገብስ ገብሱን ትተን እውነቱን እንነጋገር ፣ የተዘጋ ቤታችን ፣ የተራበ ቤተሰባችን ፣ የተከፋፈለ ህዝባችን የማን እጅ ሥራ ይመስልሃል ? አትዘን ግን ምክንያታዊ ሆነህ ነገሩን በደንብ አጢነው ። ራስ የሚያዞር ጥያቄ አይደለም ፣ አዲስ አበባ ላይ የተገነቡትን ፎቆች ቁጠራቸው ፣ ጀነራሎቹን ቁጠራቸው ፣ በየ መስራ ቤቱ ያሉትን ኃላፊዎች ቁጠራቸው ፣ በየ ትምህርት ቤቱ ያሉትን ርዕሰ መምህራን ቁጠራቸው ፣ በየ ዩኒቨርስቲው ውስጥ ያሉትን አስተዳደሮች ቁጠራቸው ፣ አስመጪና ላኪዎቹን ቁጠራቸው ከዛ ተመልሰህ ናና ንገረኝ !!! እቀጥላለሁ ። በመረጃ እና በማስረጃ የተደገፈ በደሌን ተጋራኝ ። አንተ እህትህ በአረብ ሀገር የሞተችብህ ፣ አንተ ውንድምህን የባህር አሳ ነበራ የበላብህ ፣ አንተ አባትህን ራብ የገደለብህ ፣ አንተ ንገረኝ !

No comments:

Post a Comment