Search This Blog

Wednesday, March 5, 2014

በሰሜን ወሎ በመርሳ ከተማ በህዝብና በፖሊስ መካከል በተደረገ ግጭት ሁለት ሰዎች ተጎዱ

ግጭቱ የተነሳው በህገወጥ መንገድ ተስርተዋል የተባሉ ቤቶችን ለማፍረስ የመዘጋጃ ሰራተኞች እርምጃ መውሰድ መጀመራቸውን ተከትሎ ነው። ህዝቡ ድንጋይና ዱላ በመያዝ ፖሊሶችን ደብድቦ ያባረረ ሲሆን፣ ፖሊሶቹ ተደራጅተው በመምጣት ሁለት ሰዎችን በጥይት መትተው የተወሰኑትን ደብድበው አስረዋል። ፍጥጫው ዛሬም ደረስ የቀጠለ ሲሆን፣ የአካባቢው ነዋሪ ቤቶቻችን አይፈርሱም በማለት በአቋሙ እንደጸና ነው።
የቆሰሉት ሰዎች ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑ ታውቋል

No comments:

Post a Comment